“የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ትልቁ አቅማችን ትብብራችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ሕዝባዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕርዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በአማራ ክልል...

“ሀገር እና ሕዝቡን የሚወድ ሁሉ ለትውልድ ምንጭ የኾኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ይነሳ” ማተብ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ክልል አቀፍ የትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻያ ሕዝባዊ ንቅናቄ በባሕርዳር ከተማ እያካሄደ ነው። ቢሮ ኀላፊው ማተብ ታፈረ (ዶ.ር) የትምህርት ሥርዓትን ማዘመን ሀገርን ለማዘመን ቁልፉ ተግባር...

“ከአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጎን ለጎን ከሀገራት ልዑካን ጋር ስኬታማ የሁለትዮሽ ውይይት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ43ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት ልዑካን ጋር ስኬታማ የሁለትዮሽ ውይይት ማድረግ መቻሉን ምክትል ጠቅላይ ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ለሁለት...

የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት (African Achievers Award) አሸናፊ ሆኑ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ13ተኛው ዓመታዊ የአፍሪካ አሸናፊዎች ሽልማት የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) ዋና ፀሀፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እንግሊዝ ለንደን ውስጥ በተካሄደው የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት (African Achievers Award) አሸናፊ...

የመገናኛ ብዙሃን መሪዎች ፣ባለሙያዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በጉለሌ የእጽዋት ማዕከል የችግኝ ተካላ አካሄዱ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመገናኛ ብዙሃን መሪዎች ፣ባለሙያዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ የእጽዋት ማዕከል በዛሬው እለት ችግኝ ተክለዋል፡፡ የአዲስ አበባ...