በደብረ ማርቆስ ከተማ በ205 ሚሊዮን ብር ወጪ በባለሃብቶች የተገነባው ወተትና የወተት ተዋፅኦ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ በሁለገብ ኢንዱስትሪ ፓርክ በውጭና በሀገር ዉስጥ ባለሃብቶች ተገንብቶ የተጠናቀቀው "ጋፕ" ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ወተትና የወተት ተዋፅኦ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ወደ ምርት ገብቷል።
ፋብሪካው " ጃና "...
ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ የገለጹት ፕሬዝዳንቱ በዕለቱ...
ኢትዮጵያ በታችኛው የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት ላይ ጉዳት ላለማድረስ ቃሏን እንደምትጠብቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አደራ እና ቃልን ጠብቆ መገኘት የኢትዮጵያውያን መለያ እና መገለጫ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ እነዚህ መገለጫዎች ከኢትዮጵያውያን ባህል እና እሴቶች መካከል መሆናቸውን ገልጸዋል።
በተጨማሪም ከኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ መሠረት አንዱ...
“አሁን ያለውን የትምህርት ቤቶች ነባራዊ ኹኔታ መቀየር ካልቻልን ተወዳዳሪ ሀገርና ትውልድ መፍጠር አንችልም” ፕሮፌሰር...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል የሕዝባዊ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር በአማራ ክልል ተካሄዷል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ባለፉት ዓመታት የትምህርት ሽፋንን ለማሳደግ...
የደሴ መምህራን ኮሌጅ የቀድሞ ተማሪዎች ከሶስት አስርት ዓመታት ቆይታ በኋላ በእውቀት ቤታቸው ዳግም ለበጎ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተመራቂዎች በ1985 ዓ.ም ነበር ከደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተመረቁት። በመምህርነት ሙያ የተመረቁት የያኔዎቹ ተማሪዎች ላለፉት ዓመታት በተለያዩ የሙያ መስኮች ተሰማርተው ሀገራቸውን በማገልገል ላይ...








