በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት እየተከናወነ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሠረት ሐምሌ 9/2015 ዓ.ም የሚሾሙ ዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ሢመት እየተከናወነ ነው። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ...

የአቶ ግርማ የሺጥላ የሃውልት ምረቃ ፕሮግራም ተካሔደ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሺጥላ የ40 ቀን መታሰቢያ እና ሃውልት ምረቃ ፕሮግራም በሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ሜዳ ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተከናውኗል። የ40 ቀን መታሰቢያና የሃውልት ምረቃ ሥነ-ሥርአቱ፤ የሃይማኖት አባቶች፣...

በደብረ ማርቆስ ከተማ በ205 ሚሊዮን ብር ወጪ በባለሃብቶች የተገነባው ወተትና የወተት ተዋፅኦ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ በሁለገብ ኢንዱስትሪ ፓርክ በውጭና በሀገር ዉስጥ ባለሃብቶች ተገንብቶ የተጠናቀቀው "ጋፕ" ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ወተትና የወተት ተዋፅኦ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ወደ ምርት ገብቷል። ፋብሪካው " ጃና "...

ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ የገለጹት ፕሬዝዳንቱ በዕለቱ...

ኢትዮጵያ በታችኛው የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት ላይ ጉዳት ላለማድረስ ቃሏን እንደምትጠብቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አደራ እና ቃልን ጠብቆ መገኘት የኢትዮጵያውያን መለያ እና መገለጫ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ እነዚህ መገለጫዎች ከኢትዮጵያውያን ባህል እና እሴቶች መካከል መሆናቸውን ገልጸዋል። በተጨማሪም ከኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ መሠረት አንዱ...