ጅቡቲ ወደብ የደረሰውን የአፈር ማዳበርያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዝ ሥራ በተቀላጠፈ ኹኔታ እየተከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከጅቡቲ ወደብ አመራርና ይኸን ሥራ ከሚመሩት የሚንስቴር መስሪያ ቤት ተወካዮች ጋር በቀን 127 ሺህ 679 ወይም 12 ሺህ 767.9 ቶን ኩንታል የአፈር ማዳበርያ ወደ ሀገር ውስጥ እያስገባ...
“ችግኝ የምንተክልበት ቦታ ከመጠን ያለፈ ወይም ያነሰ እርጥበት ካለው ችግኙ አይጸድቅም” የአማራ ክልል ግብርና...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚተከለው ችግኝ እንዲጸድቅ ትክክለኛውን የአተካከል ዘዴ መከተል እንደሚገባ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የደን ልማት ባለሙያው አቶ ደመላሽ አምሳሉ ተናግረዋል። በችግኝ ተከላ ወቅት ተክሉ እንዳይጸድቅ የሚያደርጉ ልማዳዊ አሠራሮችን ማስወገድ...
“መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጠዋት 12፡00 ጀምሮ እስከ ምሽት 12፡00 ድረስ አሻራውን በኢትዮጵያ ካርታ ላይ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ነገን ዛሬ እንትከል በሚል መርህ በቀን 500 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ቀጠሮ ይዛለች፡፡ ቀጠሮ የተቆረጠላት ቀንም ነገ ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም ናት፡፡
በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን...
ለሐምሌ 10/2015 ዓ.ም የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ ዝግጅት መጠናቀቁን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገለጸ።
ደብረማርቆስ : ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ግብርና መምሪያ ምክትል ኅላፊ አበበ መኮንን "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም ለሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዝግጅት መጠናቀቁን ለአሚኮ ተናግረዋል።
እንደ ዞኑ...
የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን ስኬታማ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን...
ደሴ: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ ከ48 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ይተከላሉ።
በአማራ ክልል በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 260 ሚሊዮን ችግኞች...








