የፍኖተ ሰላም መምህራን ኮሌጅ ተመራቂዎች አዲስ ምዕራፍ! 🎓 📜
#ፍኖተ_ሰላም: ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
የፍኖተ ሰላም መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በዲፕሎማ በመደበኛ መርሐግብር ያሠለጠናቸውን እጩ መምህራን አስመርቋል ።
ኮሌጁ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጀመሪያ ዲግሪ 236 ተማሪዎችን፤ በዲፕሎማ መርሐ ግብር ደግሞ ለ14ኛ ዙር 217 እጩ መምህራንን...
የሕጻናት እና የሴቶች ደኅንነት መጠበቅ የሁሉም ኀላፊነት ሊኾን ይገባል።
#ባሕር_ዳር፡ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሕጻናት ጥበቃ እና ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት ምላሽ አሰጣጥ ክላስተር ጋር ዓመታዊ የምክክር መድረክ አካሂደዋል።
የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል...
ባሕር ዳር 🌴 በከተሞች የኮሪደር ልማት ትግበራ አዲስ ምዕራፍ ከፍታለች 🏙️
#ባሕር_ዳር፣ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
የባሕር ዳር ከተማን ውበት እና የመሠረተ ልማት አቅም ያሳደገው የኮሪደር ልማት ሥራ፣ ለሌሎች የክልሉ ከተሞች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ስኬታማ ተሞክሮ ሆኗል።
የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ.ር)...
ለጥቃት የተዳረጉ ሴቶችን ለመደገፍ በደሴ እየተገነባ ያለው ማዕከል በዓዲሱ ዓመት ለአገልግሎት ይበቃል ✨
#ደሴ ፡ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
በአማራ ክልል በግጭት ሳቢያ ለተለያዩ ጥቃቶች የተጋለጡ ሴቶችን ለማገገም እና ወደ ቀድሞ ሕይወታቸው ለመመለስ የሚያስችል ዘመናዊ ማዕከል በደሴ ከተማ በመገንባት ላይ ይገኛል። 109 ሚሊዮን ብር የተመደበለት ይህ ፕሮጀክት፣ በመጪው ዓዲስ...
የኢትዮጵያ የበይነመረብ ሚዲያዎች ለሀገራዊ ጥቅም መጠናከር ወሳኝ ሚና አላቸው 🌐✍️
#አዲስ_አበባ፣ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን "ብቃት ያለው የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን ለሀገር ብሔራዊ ጥቅም" በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። 🗣️✨
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ እንደገለጹት፣ የበይነመረብ ሚዲያዎች በሕግ ዕውቅና አግኝተው በሙያዊ...








