“በችግኝ ተከላ አሻራችንን በማሳረፍ የአካባቢያችንን ገፅታ እንቀይራለን” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነገን ዛሬ እንትከል በሚል መሪ መልዕክት የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። ልጃቸውን አዝለው ችግኝ ሲተክሉ ያገኘናቸው ወይዘሮ እቴኑ ንጉሴ...

“የሚያምርብን ስናብር ነው፤ አብሮ ታሪክ መሥራት ከሁሉም በላይ ትልቁ ድል ነው ” አቶ ደመቀ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአዲስ አበባ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን ባስተላለፉት መልዕክት እንኳን ታሪክ ለመስራት...

“እኛ ኢትዮጵያውያን ማሸነፍ ሥራችን ነው” ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በሐዋሳ ተገኝተው በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ ችግኝ ተክለዋል፡፡ ሚኒስትሯ ባስተላለፉት መልእክት የውስጣችን አንድነት በማውጣት፣ በምንም አይነት የፖለቲካ ልዩነት ሳንገደብ ከሠራን፣ አሻራችንን...

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ባለፉት ዓመታት በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ የመጣውን ለውጥ ገልጿል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቢሮው ምክት ኃላፊ ዶክተር አልማዝ ጊዜው የአረንጓዴ አሻራ ልማት እና የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ ባለፉት ዓመታት ከተተገበረ ጀምሮ ያመጣውን ለውጥ ለማረጋገጥ ከዩኒቨርሲቲዎች፣ ከምርምር እና ከግብርና...

በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዘመቻ በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ዘንዘልማ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው፡፡ ዘመቻው ከጥዋቱ 12 ሠዓት ጀምሮ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች የተጀመረ ሲሆን ቀኑን ሙሉ የሚቀጥል ነው ተብሏል። እስከ ምሽት 12...