“ኀብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር የክልሉ ሕዝብና መንግሥት ቁርጠንነቱን አሳይቷል” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በአማራ ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ሁለተኛው...
“እስከ ረፋዱ 3 ሰዓት ባለው የተከላ መርሐ ግብር 147 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ተችሏል” የመንግሥት...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሳ እንዳሉት፡-
👉 ዛሬ በመላ ሀገሪቱ እየተከናወኑ የሚገኙ ተከላዎች በ9 ሺህ የመትከያ ስፍራዎች ላይ ነው።
👉 ዛሬ እየተካሔደ በሚገኘው መርሐ ግብር ላይ 34 ሚሊዮን...
“የአረንጓዴ አሻራ አብሮነትን እና አንድነትን የሚያጠናከር ነው” ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርእሰ መሥተዳደር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ወጌሾ የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡
ርእሰ መሥተዳድሩ ባስተላለፉት...
“የተሻለ የአየር ንብረት ለጤና ዋነኛ መሰረት በመኾኑ የዛሬዉን የችግኝ ተከላ በተገቢዉ መንገድ ተግባራዊ ማድረግ...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በአለርት ሆስፒታል 35 ሺህ ችግኞችን እየተከሉ ይገኛሉ።
በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል በተጀመረዉ መርሐ ግብር የጤና ሚኒስቴር ከኮልፌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ነዋሪዎች...
“ዛሬ የምንተክለው ችግኝ ኢትዮጵያውያን አንድነታችንን የምናሳይበት ትልቅ መድረክ ነው”
አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመርሐ ግብሩ...








