የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በቡሬ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ችግኞችን እየተከሉ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ነገን ዛሬ እንተከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የችግን ተከላ መርሐ ግብር በቡሬ ከተማ በግል ተቋማት፣ በመንግሥት ሠራተኛውና በመላ ማኀበረሰቡ 4 መቶ ሺህ የሚጠጋ ችግኝ ተተክሏል። ...
“የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከብ ማጽደቅና ለውጤት ማብቃት ይገባል” አምባሳደር ሐሰን አብዱልቃድር
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የተተከሉ ችግኞችን ተንከባክቦ ማጽደቅና ለምግብ ዋስትና ጠቀሜታ እንዲውሉ ማድረግ ከሁሉም ይጠበቃል ሲሉ አምባሳደር ሐሰን አብዱልቃድር አሳሰቡ።
የብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ አምባሳደር ሐሰን አብዱልቃድር የተመራ የፌደራል ቡድን በደቡብ ወሎ...
ከ19 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተከለ መኾኑን የአዊ ብሔረሰብ...
እንጅባራ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ19 ሚሊዮን በላይ የደን፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ችግኞችን እየተከሉ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ አስታውቋል።
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና...
“የኢትዮጵያን ልማት እንደግፋለን” ኤርትራዊያን ስደተኞች
ደባርቅ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ዓለምዋጭ የስደተኞች ሳይት የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።
በችግኝ ተከላው ኤርትራዊያን ስደተኞች፣ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት፣ፕላን ኢንተርሽናል እና ሌሎች በስደተኞች ጉዳይ ላይ የሚሰሩ...
በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 80 ሺህ በላይ ችግኞችን በመትከል ላይ...
በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 80 ሺህ በላይ ችግኞችን በመትከል ላይ መኾኑን የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር በዘንድሮው ክረምት 2 ነጥብ 1...








