“በኢትዮጵያውያን አረንጓዴ ታሪክ ተሠርቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "500 ሚልዮን ዛፎችን በመትከል የራሳችንን ሪከርድ እንድንሰብር የቀረበውን ጥሪ ተቀብላችሁ የወጣችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል። አረንጓዴ ታሪክ ሠርታችኋል። አረንጓዴ ታሪክ ጽፋችኋል" ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። የተዛባ አየር፣...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአረጋዊያን ጋር በመሆን አረንጓዴ አሻራቸውን አስቀምጡ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በችግኝ ተከላ የተሳተፉ አረጋውያን የችግኝን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ገልጸው ወጣቱ ትውልድም ችግኝ በመትከል ኢትዮጵያን አረንጓዴ እንዲያለብሱ ጥሪ አቅርበዋል። በዛሬው ዕለት ነገን ዛሬ እንትከል በሚል መሪ...

የአማራ ክልል ዕቅዱን ሊያሳካ ከ16 ሚሊዮን ችግኞች በታች ቀርተውታል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በአንድ ጀምበር ለመትከል ከያዘው 260 ሚሊዮን ችግኞች መካከል እስከ ቀኑ 8፡00 ድረስ 244 ሚሊዮን 260 ሺህ የሚሆነው ተተክሏል፡፡ የክልሉ ሕዝብ በሁሉም አካባቢ ከማለዳው ጀምሮ ኢትዮጵያን...

“የአረንጓዴ አሻራን መርሐ ግብርን የሕልውና ጉዳይ አድርገን ማየት አለብን” ርእሰ መሥተዳደር ሙስጠፌ ሙሐመድ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር የመተክል መርሐ ግብር በሶማሊ ክልል እየተከናወነ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ ባስተላለፉት መልእክት የአረንጓዴ አሻራ ከማንም በላይ ለሶማሊ ክልል እና...

“የአፈር ለምነትን ለመጠበቅ ችግኝ መትከል ብቻ ሳይኾን ዘወትር ተንከባክቦ ማሳደግን ባሕልና ልምድ ልናደርግ ይገባል”...

ወልደያ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ እየተካሄደ ነው፡፡ በዞኑ የ2015 ዓ.ም በአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር...