“በአንድነት እንጂ በመከፋፈል የሚረጋገጥ ሰላም፤ የሚመጣ ልማትም የለም” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት የክልሉን ወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ላነሱት ጥያቄና አስተያየት ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተውበታል። ርእሰ መሥተዳድሩ እንደተናገሩት መንግሥት መንግሥታዊ ኀላፊነቱን ለመወጣት...

ወልቃይትን መልሶ ለማልማት የአካባቢው ተወላጆች፣ የልማት አጋሮች እና ሕዝቡ እንዲረባረቡ ጥሪ ቀረበ፡፡

ሁመራ: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ የነጻነት ምልክት ናት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የምትገኘው ወልቃይት ወረዳ፡፡ ወልቃይት ከወጣት እስከ አዛውንት፤ ከአርሶ አደር እስከ ሚኒስትር፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ባሉ...

“በፈታኝ ችግር ውስጥም ኾነን በክልሉ የተፈጠረው የሥራ እድል አበረታች ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምክር ቤት አባላት የሥራ እድል ፈጠራ እና የሥራ አጥነት ችግር ላይ ላነሱት ጥያቄና አስተያየት ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በክልሉ በጊዜያዊነትና በቋሚነት የተፈጠረው የሥራ እድል የሚያበረታታ...

“መንገድ እና ንጹህ መጠጥ ውኃ የክልላችን ሕዝብ የዘወትር ጥያቄዎች በመኾናቸው ምላሽ ለመሥጠት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) የምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ እና ተጨማሪ ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ከተለያዩ አካባቢዎች ሕዝብን የወከሉ የምክር ቤት አባላት የመንገድ...

“ዜጎችን እየፈተነ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በትኩረት ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ እየሰጡ...