የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው ጉባኤ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ በናይሮቢ ኬንያ እየተካሄደ ይገኛል።
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ጥሩማር አባተ በሚኒስትሮች ደረጃ እየተደረገ ባለው ስብሰባ...
የአማራ ክልል ሕዝብ መሰረታዊ የኾኑ የማንነት ጥያቄዎች በሕግ የጸኑ እንዲኾኑ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ መሠረታዊ የኾኑ የማንነት ጥያቄዎች በሕግ የጸኑ እንዲኾኑ የክልሉ ምክር ቤት አባላት ጠይቀዋል።
የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ራያ እና ጠለምት አካባቢ ሕዝብ ከህወሃት ግፍና ጭቆና ተላቆ መልሶ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የሶስተኛ ቀን ጉባዔውን ጀምሯል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐምሌ 12 እስከ 14/2015 ዓ.ም የሚካሄደው የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባዔ የሶስተኛ ቀን ጉባዔ ተጀምሯል።
በምክር ቤቱ የጠዋት መርሃ ግብር...
የአማራ ክልል ሕዝብ መሰረታዊ የኾኑ የማንነት ጥያቄዎች በሕግ የጸኑ እንዲኾኑ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ መሠረታዊ የኾኑ የማንነት ጥያቄዎች በሕግ የጸኑ እንዲኾኑ የክልሉ ምክር ቤት አባላት ጠይቀዋል። የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ራያ እና ጠለምት አካባቢ ሕዝብ ከህወሃት ግፍና ጭቆና ተላቆ መልሶ...
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። በዘላቂ ልማት ላይ ያተኮረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የፖለቲካ መድረክ በኒው ዮርክ ከተማ...








