የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ አዋጆችን መርምሮ እያጸደቀ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ የአማራ ክልል መንግሥት የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመንግሥት ሥራዎች ማስፈጸሚያ ተጨማሪ በጀት ለማጽደቅ የወጣውን አዋጅ መርምሮ አጽድቋል። ተጨማሪ በጀቱም 1 ቢሊዮን 72 ሚሊየን 746 ሺህ124...

“ሐሰተኛ ምስክርነትና ሐሰተኛ ማስረጃ በከፍተኛ ደረጃ ፍትሕ እንዲጓደል እያደረገ ነው” ጠቅላይ ፍርድ ቤት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦስተኛ ቀን ውሎን ቀጥሏል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን የ2015 ዓ.ም የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም...

ልጆች ባላቸው ውስንነት ተመሥርቶ ድጋፍ እና እንክብካቤ ማድረግ ተገቢ መኾኑን ምሁራን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ እያሱ ሳህሌ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የቀበሌ 15 ነዋሪ ናቸው። አቶ እያሱ የመጀመሪያ ልጃቸው የአዕምሮ ውስንነት ችግር አለበት። ችግሩን ተቋቁመው አሳድገውታል። ሕፃኑ አምስት ዓመት በሞላው ጊዜ ችግሩን...

የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው ጉባኤ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ በናይሮቢ ኬንያ እየተካሄደ ይገኛል። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ጥሩማር አባተ በሚኒስትሮች ደረጃ እየተደረገ ባለው ስብሰባ...

የአማራ ክልል ሕዝብ መሰረታዊ የኾኑ የማንነት ጥያቄዎች በሕግ የጸኑ እንዲኾኑ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ መሠረታዊ የኾኑ የማንነት ጥያቄዎች በሕግ የጸኑ እንዲኾኑ የክልሉ ምክር ቤት አባላት ጠይቀዋል። የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ራያ እና ጠለምት አካባቢ ሕዝብ ከህወሃት ግፍና ጭቆና ተላቆ መልሶ...