“ምንም ድሃ ብኾን የማቀርበው ባጣ
እንግዳ እወዳለሁ ከወሎ፣ ከሽዋ፣ ከጎጃም የመጣ” ወልቃይቴዎች
ሁመራ: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቋንቋ መግባባት፣ በባሕል መገለጥ፣ በወግ መነጋገር፣ በእሴት መከባበር፣ በልማድ መገራት እና በማንነት መኩራት ምን ዓይነት የተለየ የደስታ...
“ዳንሻ በራስ አቅም የመልማት ተምሳሌት እና አርዓያ ናት” ከንቲባ አብዱለሀብ ማሙ
ሁመራ: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ29 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ ያሰገነባቸውን የመሰረተ ልማት ሥራዎች አጠናቆ ለአገልግሎት ማብቃቱን የዳንሻ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡
በረኽኛውን ከደገኛው የምታገናኝ ድልድይ እና ደረቅ ወደብ የኾነች ከተማ ናት፤ ዳንሻ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን በጀት ጨምሮ የተለያዩ ተቋማትን የ2016 ዓ.ም በጀት መርምሮ አጸደቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶችን የ2016 ዓ.ም በጀት እና የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤትን፣ የአማራ ክልል ምክር ቤትን የ2016 ዓ.ም በጀት መርምሮ አጽድቋል።
በዚህ መሠረትም...
አቶ ደመቀ በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ገለጻ አደረጉ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ገለጻ አደረጉ።
አቶ ደመቀ ከፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ጋር በመኾን ነው ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ...
የቁልቢ ገብርኤል ክብረ-በዓል በሰላም እንዲካሄድ ዝግጅት መጠናቀቁን ግብረ ኃይሉ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቁልቢ ገብርኤል ክብረ-በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡
ግብረ ኃይሉ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ሐምሌ 19 ቀን...








