በአንድ ቀን ከ2 መቶ በላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የሚሳተፉበት የደም ልገሳ መርሃ-ግብር በደብረ ማርቆስ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከአራቱም ክፍለ ከተማ የተወጣጡ ከ2 መቶ በላይ የክረምት በጎ ፈቃድ ሰጭ ወጣቶች የሚሳተፉበት የደም ልገሳ መርሃ-ግብር በንጉስ ተክለ- ሃይማኖት አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡
የከተማ አሥተዳደሩ...
“ያጋጠሙና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ችግሮችን ለመፍታት መረጃንና ማስረጃን መሠረት...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት" ማስረጃ ውሳኔ ለመሥጠት ''በሚል መሪ መልዕክት የሚካሄደውን ዓለማቀፍ ጉባኤ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሠጡት የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጥሩማር አባተ...
በእንጅባራ ከተማ በ124 ሚሊየን ብር የተገነቡት መሠረተ ልማቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር በ2015 ዓ/ም በ124 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ መሠረተ ልማቶች የክልል፣ የብሔረሰብ አሥተዳደር፣ የወረዳና የከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች በተገኙበት ተመረቀው ...
አልማ በእብናት ወረዳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ያስገነባው ባለ ሦስት ፎቅ የመማሪያ ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት በእብናት ወረዳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ባለ ሦስት ፎቅ የመማሪያ ህንፃ በመንግስት እና በሕዝብ ተሳትፎ ተገንብቷል።
ለግንባታው 21 ነጥብ...
በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚታዩ ሐሰተኛ መረጃዎች ለመደበኛው የመገናኛ ብዙኃን እና ለጋዜጠኞች ፈታኝ እየኾኑ መምጣቸው...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሹሻ - አዘርባጃን በተካሄደው "የሹሻ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ፎረም" የማኅበራዊ ሚዲያ እና መደበኛው ሚዲያ ያላቸው መስተጋብር እና ሐቅን በማፈላለግ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ምክክር ተካሂዷል።
ሐሰተኛ እና የተሳሳተ መረጃን...







