ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች ተረጋግተው ፈተናቸውን እንዲሠሩ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች ያሉበትን ኹኔታ ተመልክተዋል።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ጋር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢና...
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፕሮፌሰሮች ወግ የተሰኘ መርሃ ግብር ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም ስምንት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ያገኙ ፕሮፌሰሮች የእውቅና ዝግጅት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አመራሮች፣ ፕሮፌሰሮች፣ የአስተዳደር ሠራተኞች እና የፕሮፌሰሮቹ ቤተሰቦች በተገኙበት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበብ...
“የተፌ ወንዝ ድልድይ ሕይወትን የታደገ፤ ሁለንተናዊ የእለት ተእለት እንቅስቃሴን ክረምት ከበጋ የሚያስቀጥል ነው” አቶ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሐመድ ያሲን በተፌ ወንዝ የመሻገሪያ ድልድይ ባለመገንባቱ እናትን ከልጇ የነጠለ፤ ልጅን ካለአባት ያስቀረ፤ ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታቸው የገታ፤ ማኅበረሰቡን ለከፍተኛ እንግልት የዳረገ ክስተት...
ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የተፌ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰዴ ወረዳ 4 ቀበሌዎችን የሚያገናኘው ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የተፌ ወንዝ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።
በአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ወጭ የተገነባው...
20 ሺህ 411 ነጥብ 5 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጓዘ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትናንትናው ዕለት 20 ሺህ 411 ነጥብ 5 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙ ተገለጸ፡፡
ማዳበሪያው በ439 ተሽከርካሪዎች እና በባቡር ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙም ተመላክቷል፡፡
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና...








