ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡለትን የ12ኛ ክፍል ፈተና አስተባባሪዎችና ፈታኞችን ጣና ሐይቅን እያስጎበኘ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና አስተባባሪዎችና ፈታኞች ጣና ሐይቅን እየጎበኙ ነው። በጉብኝት መርሀግብሩ ጉብኝት የጣና ሐይቅ የጀልባ ላይ ሽርሽር፣ የገዳማት ጉብኝት ተጀምሯል። ዓባይ እና ጣና መለያያ፣...

“ እንደዚህ ነው ክህነት ዘመንን መቀደስ በደምና በአጥንት ጽኑ ሀገር ማውረስ”

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ፍቅሯ ሞተዋልና ምድሯ ጴጥሮስ ጴጥሮስ ትላለች፣ ስለ ክብሯ መስዋዕት ኾነዋልና ስማቸውን እየደጋገመች ትጠራለች፣ ጴጥሮስ ሰማዕት እያለች ታከብራለች፣ ቃል ኪዳናቸውን ትጠብቃለች፣ ለልጆቿ ታስተምራለች፣ በማይጠፋ ቀለም፣ በማያረጅ ብራና ቀርጻ...

ከ14 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች ከ711 ሚሊዮን ብር በላይ በይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ዋስትና የብድር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ በሀገርና ክልል አቀፍ ደረጃ ከሚንቀሳቀሱ አበዳሪ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ፊርማ አካሂዷል፡፡ ስምምነቱ በክልሉ በሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ሥራ (ካዳስተር)...

“አሁን የጋራ አጀንዳችን መኾን ያለበት ማንነትን ማስከበር ነው” የወልቃይት ነዋሪዎች

ሁመራ: ሐምሌ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወልቃይት ገብቼ ደጀና ላይ ወጣሁ፡፡ ጭርቆስ ማይ ለመሞን አየሁት፤ እንኳን ታሪኩ ተጭኖት ደብሩ ብቻውን ያስፈራል፡፡ ፈሪ ስትሆን አስፈሪ ነገር ፍጽሞ አትወድም፡፡ ወያኔ ከወልቃይት ምድር ደጀናን በተለይም ደግሞ ጭርቆስ ማይ...

ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች በአዲሱ በጀት ዓመት ከ200 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገቢዎች ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 176 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል። የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ የ2015 አፈጻጸም እና የ2016 ዕቅድ ላይ ሚኒስትሯ...