“ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት ያደረግነው የቢኩሎ ዓባይ የኮንክሪት ድልድይ ጠቀሚታው የላቀ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሜጫ ወረዳ ተገንብቶ በተጠናቀቀው የቢኩሎ ዓባይ ድልድይ ምረቃ የተገኙት የመንገድ ቢሮ ኀላፊ አቶ ሙሐመድ ያሲን ባለፉት ሦስት ዓመታት በብዙ ዓለማቀፋዊ...

በባቲ ከተማ አሥተዳደር ከ82 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት...

ከሚሴ: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የባቲ ከተማ ከንቲባ ሰይድ መሐመድ ከ30 በላይ ፕሮጀክቶች ለምረቃ መብቃታቸውን ገልጸዋል። ከተመረቁት ፕሮጀክቶች ውስጥ፦ 👉 የጌጠኛ ድንጋይ መንገድ 👉 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መኪና 👉 ትምህርት...

ሁመራ የበርሃዋ ገነት፤ የይቅርታ እና ፍቅር ተምሳሌት!

ሁመራ: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሁናዊው ሙቀቷ ክረምት ስለመሆኑ ያጠራጥራል፡፡ ፀሐይ ያለገደብ ወጥታ ያለልክ ትሞቃለች፡፡ ታላቁን የተከዜ ወንዝ ተፈጥሯዊ ድንበር ተጠግታ የተመሰረተችው ጥንታዊት ከተማ እንደሙቀቷ ድምቀቷም ገራሚ የሚባል ነው፡፡ ከተከዜ ወንዝ የሚነሳው እና አልፎ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የከተማ ግብርና ሼዶችን ጎበኙ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የከተማ ግብርና ሼዶችን ጎብኝተዋል። የከተማ ግብርና በከተሞች ውስጥ የአመጋገብ እና ገቢን ለማሻሻል አንዱ መንገድ እንዲኾን ተጠናክሮ እየተሠራ...

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በ128 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በዳንግላ ወረዳ በ128 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ ''ውምብሪ'' የተሰኘ የመስኖ ፕሮጀክት ዛሬ ተመርቋል። በምርቃቱ ላይ የክልልና የዞን አመራሮች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአማራ ክልል...