ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶርን ዛሬ ከሰአት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተቀብለው አነጋግረዋል።
ውይይታችው የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር...
በክልሉ በዘር ከተሸፈነው ሰብል ውስጥ 90 በመቶ የሚኾነው የእንክብካቤ ሥራ እንደተሠራ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ጥበቃ ዳይሬክተር አግደው ሞላ እንዳሉት በዚህ ዓመት ከ5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ ነበር ወደ ሥራ የተገባው፡፡
በመኸር እርሻ ሥራ...
“ለተማራችሁበት እና ላስተማራችሁበት ትምህርት ቤት ያደረጋችሁት እንቅስቃሴ ከትምህርት ቤቱ ባሻገር የከተማዋን የቱሪስት መዳረሻነት የሚያጎለብት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የጣና ሐይቅ አጠቃላይ ከፍተኛ ትምህርት መሰናዶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና መምህራን በትምህርት ቤቱ ቀጣይ እጣ ፋንታ ላይ እየመከሩ ነው።
መምህራኑ በ1970፣ 80 እና 90 ዎቹ ላይ...
በሞጣ ከተማ አሥተዳደር ከ102 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ገዳሙ መኮነን ፕሮጀክቶቹ የተገነቡት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ፣ በክልሉ መንግሥት ድጎማ፣ ከከተማ አሥተዳደሩ የውስጥ ገቢና ከማኀበረሰብ ተሳትፎ በተገኘ...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ የ2015/16 የመኸር ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ክልላዊ...
ደብረማርቆስ: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በምርት ዘመኑ በሠብል ከሚለማው 607 ሺህ ሄክታር ማሳ 68 በመቶ በኩታ ገጠም አሠራር የሚለማ ሲኾን 212 ሄክታር በስንዴ ሰብል ይሸፈናል ተብሏል።
በዛሬው ክልላዊ የስንዴ ዘር መርኃ ግብር በዞኑ...








