በአንድነት በመቆም እና በትብብር በመሥራት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ኹኔታዎች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ ላይ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ከሁሉም ዞኖች የተወከሉ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች...
በአማራ ክልል ከሚገኘው 18 ሚሊዮን በላይ የተበጣጠሰ ማሳ ውስጥ 70 በመቶ የካዳስተር ሥራ መሥራቱን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ካዳስተር የመሬት ይዞታን መሰረት ያደረገ የመሬት መረጃ አያያዝ ሥርዓት ነው። የሚደራጁት መረጃዎችም በዋናነት የካርታ እና ገላጭ መረጃዎችን ያካተተ ነው። የካርታ መረጃ የይዞታውን መገኛ ቦታ፣ ወሰኑን፣ ስፋቱንና ቅርፁን፣ አጎራባች...
“ኢትዮጵያ ትልቅ አቅም ያላት ሀገር ብቻ ሳትኾን በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ ለሚሹ ሁሉ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ)
ኢትዮጵያ ለብዙ ሺህዎች ቋሚ እና ጊዜያዊ የሥራ እድል ያስገኙ 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ገንብታ ወደ ሥራ አስገብታለች። የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርኮችንም ገንብተን በሥራ ላይ እንገኛለን ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ...
የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና አጀማመርን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው ተመለከቱ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በመገኘት ዛሬ የተጀመረውን የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ የፈተና አሰጣጥ ሂደት ተመልክተዋል።
የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሠር ብርሃኑ ነጋ ከሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ጋር በመሆን...
“በወቅታዊ ሰላምና የጸጥታ ላይ የጋራ አረዳድ በመፍጠር የተጀመረው የሠላምና የልማት ሂደቱ እንዲጠናከር መሥራት ይገባል”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአማራ ክልል የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡
ከአማራ ክልል ከሁሉም ዞኖች የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ...








