“ሰሞኑን ተከስቶ ከነበረው ችግር በመውጣት ወደ መደበኛ ሥራችን ተመልሰናል” የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር በሌ ዳኛው የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ተዘባ ገንበራ ቀበሌ አሥተዳዳሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደር በሌ በአካባቢው አላስፈላጊ ብጥብጥ በመከሰቱ የአካባቢው ወጣቶች ለህልፈት ተዳርገዋል ነው ያሉት፡፡ አካባቢው ሰላም ባለመቆየቱ...

በፀጥታ አለመረጋጋቶቸ ምክንያት ዕቅዱን ተከትሎ ሥራዎቹን ለማከናወን መቸገሩን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ነሃሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ተግባራት ለምክር ቤቱ አቅርቧል። ኮሚሽኑ ሀገራዊ አጀንዳዎችን እና የምክክሩን ተሳታፊዎች የመለየት ሥራ አጠናክሮ መቀጠሉ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን አጀንዳዎችና...

በፍኖተ ሰላም ከተማ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ ባለፉት ቀናት የተከሰተው ግጭትና አለመረጋጋት ረግቦ በከተማዋ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል። የተፈጠረውን ግጭት እና አለመረጋጋት ተከትሎ ከሰላም እጦት በተጨማሪ የንብረት ውድመት እና...

ግጭቱ በክልሉ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ ላይ የፈጠረው አሉታዊ ተፅዕኖ ከባድ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ደርሷል፤ ማሕበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ ተስተጓጉሏል፡፡ ግጭቱ የፈጠረው ምጣኔ ሃብታዊ ጫና ከባድ ከመሆኑ በላይ የደረሰውን ጉዳት...

ከ35 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ሃብት እንደወደመበት እሸት የግብርና ግብዓት አቅራቢ ድርጅት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ተከስቷል፡፡ ከባሕር ዳር ከተማ በቅርብ ርቀት የሚገኘው እሸት የግብርና ግብዓት አቅራቢ ድርጅትም በግጭቱ ምክንያት ሙሉ...