ደብረ ታቦር ከተማ በሙሉ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ መኾኗን ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ከተማዋ ደብረ ታቦር ከቀናት በፊት ገጥሟት ከነበረው ግጭት እና አለመረጋጋት ሙሉ በሙሉ ወጥታ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ እንደምትገኝ ነዋሪዎቿ ተናግረዋል።
በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ሱቆች፣ ባንኮች፣ ሆቴሎች...
“የሸቀጥን ዋጋ ከእጥፍ በላይ አንሮ መሸጥ ሞራለቢስነት ነው” ሸማቾች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላምን ዋጋ ለማወቅ መመራመር አያሻም፣ሰላም ሲደፈርስ የሚፈርሰውን ጓዳ ማየት ብቻ በቂ ነው። ሰላም ሲርቅ ከእያንዳንዱ ቀን ጋር የሚመጡ አዳዲስ ችግሮችን መረዳት አይቸግርም።
የሚያመው ግን የሰላሙ ባለቤት የኾነው...
የሰላም እጦት የምርት አቅርቦት እጥረት እና የዋጋ ንረትን በማባባስ ኅብረተሰቡን ለችግር ስለሚያጋልጥ ሁሉም ለሰላም...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሞኑ አለመረጋጋት ምክንያት በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ ጭማሪ መስተዋሉን የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡
የዋጋ ጭማሪ እንደሚኖር ቢገነዘቡም የዋጋ ጭማሪው ያልጠበቁት እንደኾነባቸው ነው የተናገሩት፡፡
አለመረጋጋቱን ምክንያት በማድረግም ሕገወጥ ነጋዴዎች በባሕርዳር ከተማ...
ከተማዋ ወደ መደበኛ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሷን የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የከተማዋ ኮማንድ ፖስት አባል በድሉ ውብሸት እንደተናገሩት ገደብ ተጥሎበት የነበረው የባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ አገልግሎት ወደ ሥራ መመለሱን አስታውቀዋል።
ይህ የኾነው የከተማዋ ነዋሪዎች ባደረጉት የሰላም...
አሁንም የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙ እና ሽብር የሚነዙ አካላት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል ተባለ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች እና የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት በወቅታዊ የፀጥታ ኹኔታ ከኮማንድ ፖስቱ መሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች መሠረታዊ በኾኑ የፀጥታ ጉዳዮች እና የመፍትሔ አማራጮች ላይ ሰፊ...








