“አካባቢው ወደነበረበት ሰላም በመመለሱ የግብርና ሥራችንን በአግባቡ እያከናወን ነው” የፋርጣ ወረዳ አርሶ አደር

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር የማታ ቢሠጥ የፋርጣ ወረዳ ሳህርና ቅፍጠት ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ ከሰሞኑ በተከሰተው አለመረጋጋት በቀበሌው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ደርሷል፤ እንስሳት ሞተዋል፤ የእርሻ ማሳዎች ጉዳትን አስተናግደዋል ይላሉ...

የለጋምቦ ወረዳ በአሁኑ ወቅት ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሱ ተገለጸ፡፡

ደሴ: ነሃሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በተፈጠረ አለመረጋጋት በመንግሥት ተቋማት ላይ ዘረፋ እና ውድመት መፈጸሙን የወረዳዉ አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ ለጋምቦ ወረዳ አሥተዳዳሪና የአቃስታ ከተማ እና የለጋምቦ ወረዳ ኮማንድ ፖስት አባል ቴዎድሮስ...

ላሊበላ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ መኾኗን ነዋሪዎቹ ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በየጊዜው የሚነሳው የጸጥታ ችግር የከተማዋን የቱሪዝም እንቅስቃሴ በእጀጉ እየጎዳው መኾኑንም የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ በአማራ ክልል የጸጥታ ችግር ከነበረባቸው ከተሞች መካከል ላሊበላ አንደኛዋ ናት፡፡ የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች የኑሮ መሠረታቸው...

“በክልሉ በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት የሁሉም ፕሮጀክቶች መደበኛ ሥራ ተስተጓጉሏል” የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በፌዴራልና በክልሉ መንግሥት የሚሠሩ የድልድይ ፣ የመንገድና የመስኖ ፕሮጀክቶች በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት መደበኛ ሥራቸውን መሥራት እንዳልተቻለ ነው ቢሮው ለአሚኮ ያስታወቀው። የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ በትግሉ...

በደብረ ብርሃን ከተማ በወቅታዊ የጸጥታ ኹኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ከባጃጅ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ጋር...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በውይይቱ የባለሦስት እግር አሽከርካሪዎች በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተቀመጠውን ክልከላ አክብረው እንዲሠሩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። በደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ያጋጠመው የሰላም መደፍረስ ችግር የሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ምጣኔ ሀብታዊና ሁለንተናዊ እንቅስቃሴዎችም ሙሉ...