የተከሰተው አለመረጋጋት ሥራቸውን ባግባቡ እንዳያከናውኑ እክል እንደፈጠረባቸው አገልግሎት ፈላጊዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ነሃሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚገኙ አብዛኞቹ ከተሞች በተከሰተው አለመረጋጋት ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሱን ተከትሎ አገልግሎት ሠጪ ተቋማት ወደ ሥራ በመግባት ላይ ናቸው።
በባሕር ዳር ከተማ አሚኮ ያነጋገራቸው ተገልጋዮች አሁንም...
“የሸዋሮቢት ከተማ ማኅበረሰብ የጦርነትን ጥፋት ጠንቅቆ ስለሚረዳ ሰላምን አጥብቆ ይሻል” የከተማዋ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ ባለፉት ቀናት ተከስቶ ከነበረው ግጭትና አለመረጋጋት ወጥታ በተሟላ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ እንደምትገኝ ነዋሪዎች ለአሚኮ ገልጸዋል።
የፀጥታ አካላት ከነዋሪዎች ጋር በመኾን ስለከተማዋ ዘላቂ ሰላም ውይይት...
“ሰላማችን ወደ ቀደመ ሁኔታው እየተመለሰ ነው፤ እንግዶቻችንም ወደ ጥንታዊቷ መናገሻ እስኪመጡ እየጠበቅን ነው” የጎንደር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን፣ ፍቅርና አንድነትን በእጅጉ ከሚሹ ዘርፎች አንዱ ቱሪዝም ነው። የቱሪዝሙ ዘርፍ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ከእለት ጉርስ እስከ ሀገር እድገትና ገጽታ ግንባታ ላይ የሚሠሩ አካላት የሚሳተፉበት ነው።
የበርካታ የቱሪዝም...
“በአማራ ክልል ከ686 ሺህ ሄክታር የሚበልጥ መሬት በአኩሪ አተርና በሰሊጥ ሰብል እየለማ ነው” የክልሉ...
ባሕር ዳር: ነሃሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተያዘው የምርት ዘመን 686 ሺህ 376 ሄክታር መሬት በአኩሪ አተርና በሰሊጥ ሰብል እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ለኢንዱስትሪ ግብዓትና የውጭ ምንዛሬ በሚያስገኙ ሰብሎች የተሻለ ምርት...
በተከሰተው የሰላም መደፍረስ በገቢ አሰባሰቡ ላይ ችግር እንዳጋጠመው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው በ2016 በጀት ዓመት ከ65 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ ወደ ሥራ ቢገባም በክልሉ በተከሰተው የሰላም መደፍረስ ለመሰብሰብ የታቀደው ገቢ አለመሳካቱን ገልጿል፡፡
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኀላፊ...








