ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት አሻቅቦ የነበረው የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶች ዋጋ ወደ ነበረበት እየተመለሰ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተለያ አካባቢዎች ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶች ዋጋቸው አሻቅቦ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በመደበኛው ወቅት ከ55 ብር እስከ 75 ብር ይሸጥ የነበረው ቀይ ሽንኩርት በአለመረጋጋቱ ወቅት...

በላሊበላ ከተማ የተገኘውን ሰላም የበለጠ በማጽናት ጎብኝዎች በነጻነት ወደከተማዋ እንዲመጡ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሥ ወ ቅዱስ ላሊበላ ውብ አድርጎ ያነጻት፣ የዓለምን ጥበብ ሽሮ አዲስ ጥበብ ለዓለም ያሳየባት፣ ዓለትን እንደ ግራምጣ የሰነጠቀባት፣ ከላይ ወደታች የረቀቁ አብያተ ክርስቲያናትን የቀረጻባት፣ በቅዱስ መጽሐፍ ያለውን በምድር...

የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የዕርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ የፍልሰታ ጾም ፍቺን ምክንያት በማድረግ የዋጋ ግምታቸው 750 ሺህ ብር የኾኑ ሰንጋዎችን ድጋፍ አድርጓል። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የኮማንድ ፖስቱ አባል በድሉ ውብሸት ለመከላከያ ሠራዊቱ የሚደረገው...

“ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ጥረት ማድረግ ይገባል” የአማራ ክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኅላፊ እና...

ጎንደር: ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ በከተማዋ ከሚገኙ የመንግሥት ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም የሕዝብን ጥያቄ ተቀብሎ በተገቢው መንገድ መመለስ መቻል አስፈላጊ ስለመኾኑ በውይይቱ ተናግረዋል። በመድረኩ አንድነትን...

“የጉዛራ ቤተ መንግሥት ጥገና በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተመረጠ ሥፍራ የተመረጠ፣ በድንቅ ጥበብ፣ በረቂቅ የእጅ ሥራ የተቀመጠ፣ ታላቅ ቤተ መንግሥት፡፡ ታላቁን ሐይቅ ጣናን በአሻገር ያዩበታል፣ ነገሥታቱ፣ መኳንንቱ፣ መሳፍንቱ፣ ወይዛዝርቱ፣ ልዑላን ኀያላኑ፣ የጦር አበጋዞቹ ሁሉ ስለ ሀገር...