በአማራ ክልል ከነሐሴ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች ምዝገባ እንደሚካሄድ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016 የትምህርት ዘመን 6 ነጥብ 3 ሚሊዮን ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ ይጠበቃል ብሏል ቢሮው፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነትና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌታቸው ቢያዝን የሀገርን እድገት ለማረጋገጥ...

በ2016 ዓ.ም የላቀ ግንኙነት ለመመስረት በትኩረት እንደሚሠራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ባለፈው ዓመት ወዳጅነትን መመለስ ላይ በትኩረት ሲሠራ አንደነበር አንስተው በዚህም አቋም የያዙ አካላት ጋር የማለዘብ እና የማስገንዘብ...

“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ታላቅ ስኬት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን ተቀላቅላለች፡፡ እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር 2009 ላይ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና የመሰረቱት ብሪክስ በዓመቱ ደቡብ አፍሪካን አባል ሀገር በማድረግ ቀላቀላት፡፡ ዛሬ ላይ ከ40...

“እሴቶቻችን ተጠብቀው ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፉ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” የፎክሎር እና የባሕል ጥናት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በተከሰተው አለመረጋጋት እና ሁከት ነባር የማኅበረሰብ እሴቶች መሸርሸራቸውን ያሳየ ክስተት እንደነበር የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፎክለር እና የባሕል ጥናት ትምህርት ክፍል ተጠሪ ዐቢይ አስማማው (ዶ.ር) ተናግረዋል፡፡ ሰዎች በሃይማኖት...

የነሐሴ ጌጦች ሃይማኖታዊና ባሕላዊ እሴታቸውን ጠብቀው መከበራቸውን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት ሃይማኖታዊና ባሕላዊ እሴታቸውን ጠብቀው መከበራቸውን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ በወረኃ ነሐሴ በአማራ ክልል በርካታ ሃይማታዊ፣ ባሕላዊና ታሪካዊ በዓላት ይከበራሉ፡፡ የቡሔ...