በዞኑ በተፈጠረ የሰላም እጦት ችግር በፀጥታ ተቋማት ላይ ጉዳት መድረሱን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመምሪያዉ ተወካይ ኀላፊ እና የማኅበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ዋና ክፍል ኀላፊ ምክትል ኮማንደር ጥላሁን ደበበ በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች የፖሊስ ተቋማት እና ባልደረቦች ላይ ጉዳት ደርሷል ብለዋል፡፡ በተቋማቱ ላይ ዘረፋና...

አካባቢው ወደሰላም በመመለሱ በማኅበራት መካዝን ያለው ማዳበሪያ መሠራጨት መጀመሩን አርሶአደሮች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች ከመደበኛ ሥራቸው ተሥተጓጉለው ቆይተዋል፡፡ አሁን ላይ አንጻራዊ ሰላም በመምጣቱ በማኅበራት መካዝን ውስጥ የተገኘውን ግብዓት መከፋፈላቸውን አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡ አርሶ አደር...

“አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከታወጀበት እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሕግ የማስከበር ሥራውን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ቀን የሚቆየው የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በክልሉ ወቅታዊ...

“የተፈጠረው የሰላም እጦትና አለመረጋጋት ክፉኛ ለችግር ዳርጎናል” የቀን ሠራተኞች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "መንገድ ሲዘጋ አብሮ የሚዘጋው ጉሮሮዬ ነው፣አንድ ቀን ሳልሠራ ካልዋልኩ አንድ ቀን ሳልበላ እውላለሁ ማለት ነው" በባሕር ዳር ከተማ በቀን ሥራ ላይ የተሰማሩ ግለሰብ የተናገሩት ነው። የሰላም...

“የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ተመስርቶ በመሆኑ ኃይል ማሰባሰብን የሚያስችለውን የሰላም...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ አስቸኳይ ጉባዔውን የከፈቱት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ...