“ሰው ሠራሽም ኾነ የተፈጥሮ አደጋዎች ቢከሰቱ መረጃ ማግኘትና ምላሽ መሥጠት እንዲቻል ለክልሉ ወደሰላም መመለስ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በክልሉ የተፈጠረው አለመረጋጋት የኢንስቲትዩቱን የሥራ እንቅስቃሴ ማስተጓጎሉን ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ አቶ በላይ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አራት ዋና ዋና...

“አዲሶቹ መሪዎች የተቀበሉት ኃላፊነት የአማራ ሊሂቃንን እና የመላውን የአማራን ሕዝብ እገዛ የሚጠይቅ ነው” አቶ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር በዓለ ሲመት በባሕርዳር ተካሂዷል። በበዓለ ሲመቱ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለአዲሱ ርእሰ መሥተዳድር እንኳን ለታላቁ ኃላፊነት አበቃዎት ብለዋል። የቀድመው...

“የአማራ ክልል ከገባበት ችግር ወጥቶ ለሀገር ምሳሌ እንደሚኾን እተማመናለሁ” አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር በዓለ ሲመት በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል። በበዓለ ሲመቱ ላይ የተገኙት የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ አዲስ ለተሾሙት መሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ...

“የአማራ ችግር የአፋር ችግር ነው፤ አማራ የሰውነታችን አንድ አካል ነው” አቶ አወል...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ርእሰ መሥተዳድር በዓለ ሲመት በባሕርዳር ተካሂዷል። በበዓለ ሲመቱ የተገኙት የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ የአማራ ችግር የአፋር ችግር ነው ፤ አማራ የሰውነታችን አንድ አካል...

“የአማራ ክልል ድል ድላችን ነው ፤ ፈተናውም ፈተናችን ነው” አቶ ሽመልስ አብዲሳ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር በዓለ ሲመት በባሕርዳር ተካሂዷል። በበዓለ ሲመቱ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ፈተና ገጥሟት ያውቃል ሁሉንም እያሸነፈች እዚህ ደርሳለች ብለዋል።...