“ብሪክስ የዓለም ምጣኔ ሃብታዊ ሥሪት ማርሽ ቀያሪ ክስተት ኾኗል” ሎውረንስ ፍሪማን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ምዕራባዊያን የዘመን ቀመር 2009 ላይ በአራት ሀገራት የተቋቋመው ብሪክስ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና መሥራች ሀገራቱ እንደነበሩ ይነገራል፡፡ በተቋቋመ በዓመቱ ደግሞ ደቡብ አፍሪካን አካትቶ ተደራሽነቱን እስከ አፍሪካ...
ዓባይ ባንክ እና ሳፋሪኮም በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ባንክ አክሲዮን ማኅበርና በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ የተሰማራው ሳፋሪኮም በጋራ ለመሥራት የሥራ የስምምነት ውል ተፈራርመዋል።
ዓባይ ባንክ ከሳፋሪ ኮም የ ኤም.ፒ ኤሳ ጋር የሥራ ስምምነት ውሉን መፈራረሙ ዓባይ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በክረምቱ ወቅት የታደሱ ቤቶችን አስረከቡ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ አቧሬ አካባቢ በክረምቱ ወቅት የታደሱ ቤቶችን ለዐቅመ ደካሞች እና ለአረጋውያን ዛሬ ጠዋት አስረክበዋል።
በዚህ ዓመት ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ...
“ግጭት በቀጥታ ከሚያደርሰው ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት ባሻገር ማኅበረሰብን ለከፍተኛ የአእምሮ መቃወስ ያጋልጣል” ዶክተር አማረ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ግጭትና ጦርነት ሰው በሰው ላይ የሚፈጽውም የእልቂት፣ የውድመትና የጉስቁልና መንገድ ነው።
ግጭትና ጦርነት በቀጥታ ከሚያደርሰው ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት በተጨማሪም በተዘዋዋሪ የሚያደርሰው የተራዘመ ማኅበራዊ ቀውስ ከፍተኛ ነው። በተለይም በጦርነቱ...
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተቋርጦ የነበረውን የዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለማስቀጠል ስምምነት ላይ መድረሱን...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እ.ኤ.አ በ2020 በኢትዮጵያ በፀጥታ ችግርና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለማስቀጠል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ጋር በመነጋገር ስምምነት ላይ...








