ጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያቋረጡ ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጁት መጨረሱን የሀገር አቀፍ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባገጠመው የጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያቋረጡ ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት መጨረሱን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡
በኢትዮጵያ ከሐምሌ 19 እስከ 30/2015...
“በአንድነትና በመተባበር ስንሰራ ውጤቱ ያማረ እንደሚሆን የአትሌቶቻችን ድል አድራጊነት ለሌላውም አስተማሪ ነው” የመንግስት ኮሙኒኬሽን...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ የተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ እንደወትሮው ኹሉ ከፍ ብሎ የተውለበለበበት መድረክ ነበር፡፡ ከድሉ ባሻገር የነበረው የቡድን ሥራ ኢትዮጵያዊያንን ኹሉ ያኮራ ነበር፡፡
“አረንጓዴው ጎርፍ”...
በጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያቋረጡ ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጁት መጨረሱን የሀገር አቀፍ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባገጠመው የጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያቋረጡ ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት መጨረሱን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡
በኢትዮጵያ ከሐምሌ 19 እስከ 30/2015...
በ19ኛው የቡዳፒስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ሲካሄድ በቆየው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር...
“ከፍትሕ አሰጣጥ ጋር ተያይዞ በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥ የኾነ አሠራር እንዲኖር የክልል ፍትሕ ቢሮዎች...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የፍትሕ ሚኒስቴር የክልል ፍትሕ ቢሮዎች እና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተቋማት የጋራ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በየስድስት ወሩ የሚካሄደው ይህ የጋራ መድረክ ከነሐሴ 23 እስከ 24 2015 ዓ.ም...








