“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ የወጪ ንግድ ዘርፉን ለማበረታታት ገንቢ ሚና ይጫወታል” አቶ ካሳሁን ጎፌ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ የወጪ ንግድ ዘርፉን ለማበረታታት ገንቢ ሚና እንደሚጫወት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ገለጹ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከወጪ ንግድ ላኪ ማኅበራት እና ላኪዎች...
“ሽማግሌ እና ሽምግልና ፈጽሞ ባልጠፋባት ኢትዮጵያ የግጭት ነጋሪት ለምን አብዝቶ ይጎሰማል”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአብሮነት ውስጥ የሚፈጠር ግጭት ተፈጥሯዊ ክስተት ነው፡፡ ኢትዮጵያዊያን በብሂላቸው “እግር እና እግር እንኳን ይጋጫል” ይላሉ፡፡ ሕዝብ እና መንግሥት፣ መሪ እና ተመሪ፣ ታላቅ እና ታናሽ፣ ወዳጅ እና ጎረቤት በሚኖራቸው...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮርፓሬት ልዩ ደንበኞች የሚስተናገዱበትን ዓቢይ ቅርንጫፍ ሥራ አስጀመረ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮርፓሬት ልዩ ደንበኞች በዲጅታል አገልግሎት ፤ ምቾታቸው ተጠብቆ የሚስተናገዱበትን ዓቢይ ቅርንጫፍ ዛሬ በይፋ ሥራ አስጀምሯል።
በዋናው መስሪያ ቤት ሥር የሚገኘው የዓቢይ ቅርንጫፍ የምረቃ ሥነ ሥርዓት...
“በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሁሉም ዜጎች የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ እየተሰራ ነው” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሁሉም ዜጎች የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአማሮ ኬሌ የማጻ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አዲስ የተሸከርካሪ ሰሌዳ በአገልግሎት ላይ አዋለ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለተዋጊ ክፍሉ ግዳጅ አፈፃፀም ተጨማሪ አቅም የሚሆኑ የተለያዬ ሞዴል ያላቸውን ቀላል ተሸከርካሪዎች ስታንዳርድ በማዘጋጀት ለዕዞችና ለክፍሎች የቁልፍ ርክክብ ተደርጓል፡፡
የተሸከርካሪዎችን ቁልፍ ለሁሉም ዕዞች እና ለተለያዩ ተዋጊ ክፍል አመራሮች ያስረከቡት...








