የሽግግር ፍትሕ የግብዓት ማሰባሰብ ምዕራፍ እየተጠናቀቀ መኾኑን የፍትሕ ሚኒስቴር የባለሙያዎች ቡድን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባለሙያዎች ቡድኑ የሽግግር ፍትሕ አማራጭ ሃሳብ ላይ ሲደረግ የነበረውን ምክክር እና ግብዓት የማሰባሰብ ሂደት ተከትሎ የፖሊሲውን አስፈላጊነት፣ የውይይት መድረኮችን ሂደት፣ ግኝት እና የቀጣይ ሥራዎች ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
14...
“በ2016 ዓ.ም የሰላም አየር የምንተነፍስበት እና የምሕረት ዓመት ይኾን ዘንድ ከጳጉሜ 3 እስከ...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጉባኤው በጳጉሜ ቀናት የሚከናወኑ መንፈሳዊ ተግባራትን አስመልክቶ የጋራ መግለጫ ይፋ አድርገዋል።
መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ሲኾኑ ባለፋት ዓመታት በብዙ መንገድ...
“ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” ንቅናቄ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች እንደሚከበር የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን "ጳጉሜን ለኢትዮጵያ" ንቅናቄ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ይከበራል ብለዋል።...
“የተረሳችው ገነት”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙ ያላት፣ ቅዱሳን አበው በቅድስና የኖሩባት፣ የሚኖሩባት፣ የሁሉም እምነት ተከታዮች ያለ ማቋረጥ ለአምላክ ምስጋና የሚያቀርቡባት፣ ነብሳቸውን አጥግበው፣ ሥጋቸውን አስርበው፣ አንደበታቸውን ከክፉ ንግግር ቆጥበው፣ ወገባቸውን በገመድ አስረው፣ ጤዛ እየላሱ፣...
“በትንሹ መጀመር፤ በፍጥነት መማር እና ማስፋት የትምህርት ሚኒስቴር የአሠራር መርህ ነው” ዶክተር ሰሎሞን አብርሃ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ግንቦት አጋማሽ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ዓዋጅን ማጽደቁን ተከትሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገሪቱ ቀዳሚው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ኾኗል፡፡
አካዳሚያዊ እና ተቋማዊ ነጻነትን ያጎናጽፋል...








