“አብዛኛው የክልሉ አካባቢ ሰላም ሆኗል” ርእሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ በወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራ ክልል ባለፉት ሳምንታት የፀጥታ ችግር ውስጥ እንደነበር ተናግረዋል። በክልሉ የተከሰተው ቀውስ ሰብዓዊና...

“ሀገረ መንግሥት ግንባታ በጽኑ መሠረት ላይ እንዲቆም መስዋዕትነት የሚከፍሉ ዜጎችን ግድ ይላል” የብሔራዊ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ የመስዋዕትነት ቀንን አስመልክቶ ለጸጥታ አካላት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ እንዳሉት መስዋዕትነት አንድን ከፍ ያለ ዓለማ ለመከወን...

“ለሕዝብ ሰላምና ደህንነት ሲባል ሁሉንም አይነት መሥዋዕትንት የከፈላችሁ የጸጥታ አካላት ሁሉ ምሥጋና ይገባችኋል” አቶ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ጳጉሜን 2 የመሥዋእትነት ቀንን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማእረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪና የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ...

የዝናብ እጥረት የአደጋ ስጋት መፍጠሩን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ።

ሰቆጣ: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብሔረሰብ አስተዳደሩ በተለይም ሰሀላ ሰየምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ምክንያት በሰው እና በእንስሳት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ቀድሞ ለመከላከል ከአጋር ድርጅቶች ጋር እየተሠራ መኾኑም ተገልጿል። በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በዘንድሮ ክረምት የዝናብ ስርጭቱ...

የመሥዋዕትነት ቀን በመሥዋዕትነት የምትጸና ሀገር ኢትዮጵያ በሚል መሪ መልእክት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...

አዲስ አበባ: ጳጉሜ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመሥዋዕትነት ቀን በመሥዋዕትነት የምትፀና ሀገር ኢትዮጵያ በሚል መሪ መልእክት የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን...