“የኢንዱስትሪ ምርቶችን ይበልጥ ለማሳደግና የሥራ እድልን ለመፍጠር፣ ለማዘመንና ተወዳዳሪ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው” አምባሳደር...
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ የራሷ ብራንድ ይገባታል" በሚል የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕን አምራችነት ለማሳደግ የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክና ኤግዚቢቪሽን በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምባሳደር ሱሌማን ደደፎ
የኢንዱስትሪ...
ከሸማችነት ወደ አምራችነት!!
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የትጉህ አምራች ልጆች ሀገር ናት፡፡ ትርፍ አምርተው ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ፣ በአምራች እንዱስትሪ ዘርፍ ተሰማርቶ ምርታቸውን የሚቀርቡ እና ግብርን በታማኝነት በመክፈል ሀገርን ለማሻጋገር ታሪክ እየሠሩ...
ከመጭው መስከረም ጀምሮ የኮሌራ በሽታ ክትባት በዘመቻ ሊሰጥ መኾኑን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንቲትዩት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የኮሌራ ወረርሽን ለመከላክል ታላሚ ያደረግ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል፡፡
በሀገሪቱ ከተከሰተ...
“በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ255 በላይ አዳዲስ አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ምርት ገበተዋል” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ጳጉሜን 4 - የአመርችነት ቀንን ከአማራቾች ጋር አሳልፏል።
የአማራ ክልል ኢንዲስትሪ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ተፈሪ ታረቀኝ፣ የቢሮው የሥራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች...
የምርት ብክነት እንዳያጋጥም የድሕረ ምርት አያያዝ ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራት እንደሚገባ ግብርና ቢሮ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 4/2015 ዓ.ም የአምራችነት ቀን እየተከበረ ይገኛል፡፡
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ቀኑን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ ዘላቂ እድገት ለማምጣት፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የተረጋጋ...








