የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በሥርዓተ ትምህርቱ በማካተት ትውልዱን ማሳወቅ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በሥርዓተ ትምህርቱ በማካተት ለትውልዱ ማሳወቅ እንደሚገባ የሃይማኖት መምህራን ገለጹ። በዋግኽምራ ሀገረስብከት ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ የጉባዔ ቤት መምህር መዝገበቃል ገብረሕይወት እንደገለጹት፤ በዓለም ላይ የራሳቸው ፊደልና የዘመን አቆጣጠር...

“በአዲሱ ዓመት ምክር ቤቶች የሕዝብን ሰላም እና የጋራ ተጠቃሚነት መረጋገጥ ላይ ትኩረት ሰጥተው...

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ አፈጉባኤ ፋንቱ እንዳሉት የምክር ቤቶች ኀላፊነት የሕዝብን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጥ የሚችል፣ ዘመኑን...

ማኅበራዊ ተቋማት ግብረ ገባዊ እሴት ላይ አተኩረው እንዲሠሩ አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ጥሪ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአብሮነት ቀን ‹‹በኅብር የተሠራች ሀገር ›› በሚል መሪ መልእክት እየተከበረ ነው፡፡ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአብሮነት ቀንን አስመልክቶ እንዳሉት ተደማጭና የታፈረ...

“ኢትዮጵያ ተባብረን ከሠራን ተስፋ ያላት ሀገር ናት” ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” ሀገራዊ ንቅናቄ የጳጉሜን አምስተኛ ቀን ላይ ደርሷል፡፡ ጳጉሜን አምስት የትውልድ ቀን “ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ ነው፡፡ የትውልድ ቀን በአዲስ አበባ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴን...

ወጣቶች ጥንት አባቶቻቸው ያቆዩላቸውን አንድነት እንዲያጠናክሩ የኢትዮጵያ አረጋውያን ማኅበር አባቶች ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር፣ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ፍትሕ ሚኒስቴር በጋራ ባዘጋጁት የትውልድ ቀን በዓል ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ አባት አርበኞች፣ አረጋዊያን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡...