የአፍሪካ ኅብረትና የኢጋድ መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

መስከረም: 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ለ2016 አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት በማስመልከት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት...

“አዲስ ዓመትን ስናከብር በአብሮነትና በመረዳዳት ሊኾን ይገባል” የሃይማኖት አባቶች

ባሕር ዳር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምዕመኑ አዲስ ዓመትን በአብሮነትና በመረዳዳት ስሜት ሊያከብር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ገለጸዋል። በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የነገረ መለኮት መምህር አባ ጌዲዮን ብርሃነ የኢትዮጵያውያን መለያ የኾነውን አዲስ ዓመትን በአብሮነት ስሜት ማክበር ያስፈልጋል። የክርስትናም...

“ጨለማው አልፏል፣ ብርሃኑም ይመጣል”

ባሕር ዳር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሁሉም በፊት ነበረ፣ ከሁሉም ጋር አለ፣ ሁሉንም አሳልፎ ይኖራል፡፡ በሁሉም ይገኛል፣ ሁሉንም ያውቃል፣ ሁሉንም ማድረግ ይቻለዋል፡፡ ዘመናትን የፈጠርካቸው፣ ዘመናትን የምትገዛቸው፣ ዘመናትን በጥበብህ የምታከታትላቸው፣ በፈቃድህ እንደፈጠርካቸው ሁሉ የምታሳልፋቸው አምላክ ትናንትን...

“ባሕረ ሃሳብ፡ ባሕር ስንል ዘመን፤ ሃሳብ ስንል ሥሌት ማለታችን ነው” መምህር ማዕበል ፈጠነ

መስከረም: 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፋለስ የመጀመሪያው የግሪክ ፈላስፋ እና የሳይንሳዊ ሂሳብ ቀመርን ከፓይታጎረስ ጋር ሆኖ በጋራ የቀመረ የሥነ-ፈለክ ሰው (አስትሮኖመር) እንደነበር ይነገርለታል፡፡ አንድ ዓመት በ365 ቀናት እና አንድ ወር ደግሞ በ30 በቀናት እንዲከፋፈሉ...

ለዘመን መለወጫ በዓል የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ አሥተዳድር በጥምረት የእርድ እንስሳት ስጦታ...

ጎንደር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በጋራ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ በማሰባሰብ 19 የቀንድ ከብቶችን እንዲሁም ተጨማሪ በግና ፍየሎችን ለመከላከያ ሠራዊት አስረክበዋል። የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ...