አርባ ስምንት ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ወጭ የተለያዩ የበጎ አድራጎት እና የልማት ሥራዎች ማከናወኑን የባሕር...
ባሕር ዳር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበሩ የአዲስ ዓመት በዓልን አሥመልክቶ በአምስት ማዕከላት ከ5 ሺህ በላይ ለሚኾኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋርቷል።
የበጎ አድራጎት ማኅበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ አሕመድ ይማም እንደሚሉት ማኅበሩ በክልሉ የተለያዩ...
“ትናንት ብዙ ነበረን፣ ዛሬ ግን ምንም የለንም፤ በበዓሉ እንድንደሰት ላደረጉልን እናመሠግናለን” ለበዓል...
ባሕር ዳር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከአረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ጋር ቾይዝ ውኃ ፋብሪካ በዓልን በጋራ አሳልፏል። ፋብሪካው የአዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ በባሕር ዳር አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ለ1...
“አዲሱን ዓመት በራሳችን እሴት ወደ ቀደመው ከፍታችን የምንነሳበት እንዲኾን ይቅርታ፣ ፍቅር እና ተስፋን ስንቅና...
ባሕር ዳር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አዲሱን ዓመት በራሳችን እሴት ወደ ቀደመው ከፍታችን የምንነሳበት እንዲኾን ይቅርታ፤ ፍቅር እና ተስፋን ስንቅና ትጥቆቻችን እናድርግ ብለዋል የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)። ዶክተር መንገሻ...
“የጋራ ስኬት ባለቤት ለመሆን ጠንክረን እንድንሠራ ጥሪዬን አቀርባለሁ” አቶ ተመስገን ጥሩነህ
መስከረም: 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል ተመስገን ጥሩነህ ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
በአዲሱ ዓመት ብሩህ ተስፋ ሰንቀን ለሀገራችን ሰላም፣ ፍቅር እና ብልፅግናን በመመኘት፤ የጋራ ስኬት...
“አዲሱን ዓመት በአዲስ ብሩህ ተስፋ ለመቀበል ከቂም በቀልና ቁርሾ ወጥተን ወደ ተረጋጋ እንቅስቃሴ እንዲሸጋገር...
ባሕር ዳር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱን ዓመት በአዲስ ብሩህ ተስፋ ለመቀበል ከቂም በቀልና ቁርሾ ወጥተን ሀገራችን ብሎም ክልላችን ወደ ተረጋጋ ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ እንዲሸጋገር ሁሉም የድርሻዉን ሊወጣ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ...








