“በ2015 የምርት ዘመን ከ393 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ተገኝቷል” ግብርና ሚኒስቴር

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2014/15 ዓ.ም የምርት ዘመን በግብርናው ዘርፍ የሀገርን ምጣኔ ሀብት ለማሳደግ በተሠራው ሥራ ከሰብል ምርት 393 ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ኩንታል ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። በበጀት ዓመቱ ስምንት ነጥብ 69...

የብልጽግና ፓርቲ የከፍተኛ መሪዎች ሥልጠና ተጀመረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ መልእክት ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች የተዘጋጀ የመጀመሪያ ዙር ሥልጠና በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። የሥልጠናው አላማ ከፍተኛ መሪዎች ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተለዋዋጭ...

አቶ ደመቀ መኮንን በቡድን 77 እና የቻይና መሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኩባ ገቡ

ባሕር ዳር: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በቡድን 77 እና የቻይና መሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የኩባ ዋና ከተማ ሃቫና መግባቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

“በ2016 ዓ.ም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡበት የትኩረት መስክና ተልዕኮ የዝግጅት ሥራ ቅድሚያ ይሰጣሉ” የትምህርት ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው ዓመት ሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡበት የትኩረት መስክና ተልዕኮ የዝግጅት ሥራ ቅድሚያ የሚሰጡ መኾኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና እንደገለጹት፤ በ10 ዓመታት...

“ግድቡ የኢትዮጵያ መጻዒ እጣ ፋንታ ተምሳሌት፤ የተፋሰሱ ሀገራት ጥምረት ማሳያ ነው” ሎውረንስ ፍሪማን

ባሕር ዳር: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ሦስት ሳምንታት ውስጥ ሁለት ታላላቅ ድሎችን እና እድሎችን የተጎናጸፈችው ኢትዮጵያ በፈተና መካከል በጽናት የማለፍ ተምሳሌት ኾናለች፡፡ ኢትዮጵያ ባለፉት ሳምንታት ያገኘቻቸው ሁለት ታላላቅ ስኬቶች የሀገሪቱን መጻዒ እጣ ፋንታ በበጎ...