የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመገናኛ አመራር ሰልጣኞች አስመረቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ኮሌጅ በ12ኛ ዙር አጭር ኮርስ ያሰለጠናቸውን የመገናኛ አመራር ሠልጣኞች አስመረቀ።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በመከላከያ ሠራዊት የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ ኃላፊ ሜጀር ጄኔራል ከፍያለው አምዴ...
“ከመስከረም እስከ ታሕሳስ ወባ በከፍተኛ ኹኔታ የሚተላለፍበት በመኾኑ መከላከል ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራት ይገባል”...
👉በአማራ ክልል ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ ከ145 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ በሽታው ተጠቅተዋል።
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እየተባባሰ በመጣው የወባ በሽታ ስርጭት ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ከ145 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሳውዲ አረቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሳውዲ አረቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በትምህርት እና ሥልጠና፣ የእግር ኳስ ልማት እና ትብብር ላይ ያተኮረ የመግባቢያ ስምምነት በሪያድ ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ እግር ኳስ...
ፖላንድ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቷን አስታወቀች፡፡
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፖላንድ ለተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መሥጠቷን አስታወቃለች፡፡
በቅርቡ ለከፍተኛ ትምህርት ዕድል ወደ ፖላንድ የሚያቀኑት ተማሪዎች ወጪ በፖላንድ መንግሥት እንደሚሸፈን በኢትዮጵያ የፖላንድ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“አራተኛው የዓባይ ግድብ ሙሌት ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ነው” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የዓባይ ግድብ የውኃ ሙሌት ለኢትዮጵያ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት መሆኑን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የደህንነት ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፤ የዓባይ ግድብ...








