በአማራ ክልል ለቀጣይ 6 ቀናት የሚሰጠው የኮሌራ በሽታ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እድሚያቸው አንድ ዓመትና ከዚያ በላይ ለኾኑ ሰዎች ከመስከረም 5 ጀምሮ እስከ መስከረም 10/2015 ዓ.ም የሚሰጠው የኮሌራ ክትባት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና...

“በደቡብ ጎንደር ዞን 330 የመማሪያ ክፍሎች ተገንብተው ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዝግጁ ሆነዋል” የዞኑ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ልማት ማኅበር በትምህርት ቤቶች ግንባታ በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል። አልማ የመማሪያ ክፍሎችን ገጽታ የሚቀይሩ ፕሮጀክቶችንም እያከናወነ ይገኛል። አልማ በደቡብ ጎንደር ዞን 330 የመማሪያ ክፍሎች ተገንብተው ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን...

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልከሪም መንግሥቱ የኮሌራ ክትባትን አስጀመሩ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዛሬ መሰጠት የጀመረው የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ስኬታማ እንዲሆን የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ የክልሉ ጤና ቢሮ ጥሪ አቅርቧል። የኮሌራ መከላከያ ክትባት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በባሕር ዳር ተካሂዷል። የአማራ ክልል ጤና...

የፌደራል ፖሊስ ተቋማዊ አቅሙ እና አሕጉራዊ እውቅናው እያደገ መሆኑን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ፖሊስ ባለፉት ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች ስኬታማ ግዳጅን ለፈፀሙ አባለቱ እና የሥራ ክፍሎች እውቅና እየሰጠ ነው። በዚህ የእውቅና መርሐግብር ላይ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ነብዩ ዳኘ ባደረጉት ንግግር ፖሊስ...

በሰሜን ወሎ ዞን 25 የግንባታ ፕሮጀክቶችን አጠናቅቆ ለምረቃ ዝግጁ ማድረጉን የዞኑ አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት...

ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በክልሉ ማኅበራዊ ዘርፍ መሻሻሎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ ነው፡፡ አልማ በአማራ ክልል ጥራት ያለው ትምህርት እና የጤና አገልግሎት እንዲሰጥ ለማስቻል በየዓመቱ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶችን ይተገብራል፡፡...