“የልጆችን የትምህርት ቤት ቆይታ ለማሳመር የወላጆች ሚና ከፍተኛ ነው” የሥነ-ልቦና ባለሙያ

ባሕር ዳር: መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕጻናት ትምህርት ቤት በሚሄዱበት የመጀመሪያው ቀን የመረበሽ፣ ያልተለመደ ሥሜት፣ ፍርሀት እና የወላጆቻቸው ናፍቆት ይፈትኗቸዋል፡፡ ይኽ አይነቱ ስሜት በሕጻናት ዘንድ የሚጠበቅ እንደኾነም የሥነ-ልቦና ባለሙያው አቶ ሙሉአዳም ታምሩ ይናገራሉ፡፡ ወላጆች ለመጀመሪያ...

“ባለፉት 4 አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ በአማካይ 7 በመቶ እድገት አሳይቷል” የፕላንና ልማት ሚኒስቴር

ባሕርዳር፡ መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ባለፉት 4 አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ ላይ በትኩረት በመሰራቱ በአማካኝ 7 በመቶ ዉጤት ማስመዝገብ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከወጪ ንግድ ዘርፎች ውስጥ የግብርና ዘርፍ በዋነኝነት ቡና፣ የቅባት...

የጌዴኦ ባሕላዊ መልክዓ- ምድር በዩኔስኮ ተመዘገበ።

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሪያድ እየተካሄደ በሚገኘው 45ኛው የዓለም ቅርስ ኮሚቴ ጉባዔ ላይ በጌዴኦ ዞን የሚገኘው የጌዴኦ ባሕላዊ መልክዓ- ምድር በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተመዘገበ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ...

“የዓለም ቱሪዝም ቀን በኢትዮጵያ ደረጃ በደቡብ ምዕራብ ክልል ይከበራል” የቱሪዝም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዘርፉ ባለሙያዎች ዘንድ ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ በመባል ይጠራል፤ የቱሪዝም ኢንዱስትሪው፡፡ ዓለም አቀፉን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ ላለፉት አምስት ዓመታት ገደማ እጅግ የተጎዳው የቱሪዝም ዘርፍ እንቅስቃሴ እንደ ኢትዮጵያ ነባራዊ...

በኩባ ሀቫና ሲካሄድ የቆየው የቡድን 77 እና ቻይና ጉባኤ ተጠናቀቀ ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ቀናት በኩባ ሀቫና ሲካሄድ የቆየው የቡድን 77 እና ቻይና ጉባኤ ተጠናቋል። ጉባኤው በማጠናቀቂያው የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር ዓለም...