“በዝናብ እጥረት ምክንያት በዚህ የምርት ዘመን ሦስት ቀበሌዎች ምርት አይኖራቸውም” የምሥራቅ በለሳ ወረዳ

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተደጋጋሚ ባጋጠመው የዝናብ እጥረት በርካታ ወገኖች ለችግር መጋለጣቸውን በማእከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ በለሳ ወረዳ አስታውቋል፡፡ የምሥራቅ በለሳ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት የቅድመ ማስጠንቀቂያና ምላሽ ቡድን መሪ ሽፈራው ማሞ በርካታ...

“የዋግኽምራ ሕዝብ ሕግና ሥርዓትን አክብሮ የሚያስከብር የሰላም ተምሳሌት ነው” የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም አካባቢዎች ከወቅታዊ የሰላም እጦት ችግር የፀዱ ስለመኾናቸው ተገልጿል፡፡ የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ አዘዘው አዳነ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሕዝብ ሀገር ለማጽናት በተደረገው ሀገራዊ...

“በክልሉ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የትራፊክ አደጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን እና በሰው እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ እንደሚገኝ የክልሉ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ከአሚኮ ጋር በነበረው ቆይታ ገልጿል፡፡ የአማራ...

“ ኑ ስለ ሀገራችን ሰላምና ፍቅር በአንድነት እንጸልይ” ቆሞስ አባ ለይኩን ወንድይፍራው

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሽን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል መስከረም 21 ይከበራል፡፡ በአራቱም ንፍቅ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንም ከበዓሉ ለመሳተፍ ወደ ግሽን ደብረ ከርቤ ይጓዛሉ፡፡ በርካቶችም ከውጭ ሀገራት ወደ ስፍራው ያቀናሉ፡፡ ሁሉም በአንድነትና...

“ኢትዮጵያ ባላት የውኃ ሀብት ከምትጠቀመው ይልቅ ሌሎች የሚጠቀሙት ይበልጣል” አዳነች ያሬድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ሳቢያ ኢትዮጵያ ባላት ሰፊ የውኃ ሀብት ከምትጠቀመው ይልቅ ሌሎች የሚጠቀሙት ይበልጣል ሲሉ በናይል ቤዚን ኢንሼቲቭ የናይል ቤዚን ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ቀጣናዊ አስተባባሪ ተናግረዋል፡፡ የዓባይ ግድብ ግንባታን በተመለከተ...