“የአማርኛ ቋንቋ በሩሲያ ሰማይ ሥር”
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእውነት ዘመዶች የዘመዶቻቸውን ታሪክ ያውቃሉ፣ የክፉ ቀን ወዳጆች የወዳጆቻቸውን ባሕል ይረዳሉ፣ የወዳጆቻቸውን ቋንቋና ማንነት ያውቃሉ፣ የእውነት ዘመዶች ስለ እውነት፣ በእውነት እና የእውነት ይወዳሉ፣ ለዘመናትም በወዳጅነታቸው ይጸናሉ፡፡ የክፉ ቀን ወዳጆች...
እስካሁን የተዘጋጀው የተፈጥሮ ማዳበሪያ አፈጻጸም ዝቅተኛ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡
እስካሁን የተዘጋጀው የተፈጥሮ ማዳበሪያ አፈጻጸም ዝቅተኛ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዞኑ ከ13 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት ቢያቅድም 64 ሺህ ሜትር ኪዩብ ብቻ የተፈጥሮ...
“አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም፤ ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት”
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዘመናዊው ዓለም አንዱ እና ሥልጡን የንግድ ዘርፍ እንደኾነ የሚነገርለት ቱሪዝም በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በምዕራብ አውሮፓ እንደተጀመረ ይነገርለታል፡፡
ቱሪዝም በዚህ ዘመን የሰው ልጅ ትርፍ ጊዜውን የሚያሳልፍበት የተዝናኖት አማራጭ ብቻ...
“በትምህርት ላይ ኢንቨስት ማድርግ ስለ ቀጣዩ ትውልድና ዓለም ኢንቨስት ማድርግ ነው” የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር...
ባሕርዳር፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትሩ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በአሜሪካ ኒውዮርክ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ተሳትፈዋል ።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት...
ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ሀገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው።
ባሕርዳር፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል "ግድቤን ለማጠናቀቅ ቃሌን አድሳለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ መሆኑን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ...








