“በባሕርዳር ከተማ ከ71 ሺህ በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለመከታተል ተመዝግበዋል” የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡
በክልሉ በተፈጠረው ወቅታዊ የሰላም እጦት እስከ ጳጉሜን 3/2015 ዓ.ም ድረስ የነበረው የተማሪዎች ምዝገባ እስከ መስከረም 11 መራዘሙ ይታወሳል፡፡
በክልሉ የተማሪዎች...
“ሁላችንም ለችግረኛ ቤተሰብ ልጆች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ የበጎነት አሻራችንን ማሳረፍ አለብን ” የአማራ...
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነገ የሀገር ተስፋዎች ዛሬን በልኩ ተምረው ለቁምነገር እንዲበቁ፣ የሀገር አለኝታነታቸውም እውን እንዲኾን በቅንጅት ተባብሮ መሥራትን ይጠይቃል፡፡
እናም ልጆች ላይ መሥራት ሀገር ላይ መሥራት ነውና...
“ቱሪዝም በባህሪው ሰላም እና ምቹ ከባቢን ይፈልጋል” ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊ፣ መልክዓ ምድራዊ እና ባሕላዊ መስህቦችን ከታደሉ የኢትዮጵያ አካባቢዎች አንዱ አማራ ክልል ነው፡፡ ክልሉ ከራስ ደጀን እስከ ላሊበላ፣ ከግሸን እስከ አቡነ ዮሴፍ፣ ከጮቄ እስከ ጉና፣ ከመንዝ ጓሳ...
መሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጎዳና ላይ ያነሳቸውን ወጣቶች እና እናቶችን የሕይወት ክህሎት አሠልጥኖ አስመረቀ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መሰረት የበጎ አድራጎት ማኅበር ከአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ውል ወስዶ የጎዳና ላይ ወጣቶችን በማንሳት የሕይወት ክህሎት ሥልጠና በመሥጠት ከወላጆቻቻው የማቀላቀል እና ሴቶችንም ቋሚ ሥራ እንዲፈጥሩ...
“የደረሰውን የሰሊጥ ሰብል ለመሠብሰብ ከ1 ሚሊዮን በላይ የጉልበት ሠራተኛ ያስፈልጋል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
ሁመራ፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል ሰሊጥ በዋናነት ተጠቃሽ ነው። የዞኑ ግብርና መምሪያ የደረሰውን የሰሊጥ ሰብል ለመሰብሰብ ከ1 ሚሊዮን በላይ የጉልበት ሠራተኛ እንደሚያስፈልግ...








