በባሕርዳር ከተማ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱ እየተካሄደ ያለው "ሁለንተናዊና ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የሁሉንም አካል ርብርብ ይጠይቃል" በሚል መሪ መልእክት ነው። በውይይት መድረኩ የባሕርዳርና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሜጀር ጄኔራል ሙሉአለም አድማሱ፣ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች፣...

የአንስቴዥያ ህክምናን በማሻሻል በጥራት ለታካሚዎች ለማድረስ እየሠራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማኅበር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማኅበር 16ኛው ዓመታዊ ጉባኤውን ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ አባላት ጋር በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በጉባኤው ላይ የተገኙት የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ሲራጅ አህመድ ማኅበሩን በማሳደግ የአንስቴዥያ ህክምናን...

“የኮሌራ ክትባትን 98 በመቶ መስጠት ተችሏል” የደቡብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ

ባሕርዳር፡ መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የኮሌራ በሽታ የተከሰተ ሲኾን ለመቆጣጠር ሰፊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ስለመኾኑ የዞኑ ጤና መምሪያ ገልጿል፡፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ ኀላፊ ሙላት አሻግሬ እንዳሉት በዞኑ 5 ወረዳዎች የኮሌራ...

ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ቀን 9 ሰዓት ከብሩንዲ አቻው ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያካሂዳል። በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚሰለጥነው ብሔራዊ ቡድኑ 26 ተጫዋቾችን በመያዝ ዝግጅቱን ከጳጉሜን...

የጥላቻ ንግግር ዘርፈ ብዙ ማኅበራዊ ምስቅልቅሎችን እያስከተለ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥላቻ ንግግር በሀገራችን ዘርፈ ብዙ መስቅልቅል ላስከተሉ ግጭቶች እንደ አንድ ገፊ ምክንያት ተደርጎ በብዙዎች ይጠቀሳል። ያደረሰውን ጉዳት የሚተነትኑ የጥናት ውጤቶችም ታትመዋል። በጥላቻ ንግግር ሳቢያ የቤተሰብ አባሎቻችን ተገድለዋል ያሉ ዜጎችም...