“የመስቀልና የመውሊድ በዓላት ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያዊያን የሚታወቁበትን አንድነትና ተከባብሮ የመኖር እሴት ለዓለም የሚያሳዩበት ትልቅ...
አዲስ አበባ: መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የመስቀል ደመራ በዓልን ሲያከብር ፀሎትና ልመናው በፈጣሪ ፊት ተቀባይነትን እንዲያገኝ በፍፁም ሰላማዊነት ቤተክርስቲያኗ ባዘጋጀችው መርሐ ግብር መሰረት ብቻ እንዲሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀርባለች።
ቤተክርስቲያኗ የፊታችን...
በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ደሴ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሐይቅ መስመር ወደ ደሴ ከተማ የገባ የጦር መሳሪያ በኅብረተሰቡ ጥቆማ በደሴ ከተማ አሥተዳደር ቧንቧ ውኃ ክፍለ ከተማ በግለሰብ ቤት ተገኝቷል።
በባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ(ባጃጅ) ላይ በተሳፋሪ መቀመጫ ውስጥ...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ15ኛ ጊዜ 2 ሺ 3 መቶ 23 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ሲያሠለጥናቸው የነበሩ 2ሺ 3 መቶ 23 ተማሪዎች አስመርቋል።
በዩኒቨርሲቲው ከተመረቁ ተማሪዎች መካከል ሁለቱ በሦስተኛ ዲግሪ የተመረቁ ናቸው።
ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው 2ሺ...
“በክልሉ 38 ትምህርት ቤቶች ተገንብተው ለአገልግሎት ተዘጋጅተዋል።” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር: መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል 38 አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተገንብተው ለዘንድሮው የመማር ማስተማር ሥራ ዝግጁ መኾናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
ትምህርት ቤቶቹ የተገነቡት በክልሉ የትምህርት ተደራሽነትና ጥራትን ለማረጋገጥ እንዲያግዙ ባለድርሻ አካላትን...
በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል እየሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮው አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል እየሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡:
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አግደው ሞላ በምሥራቅ አማራ በኩል ከፍተኛ የሆነ የግሪሳ...








