“ከታመኑት የታመነች፣ ከተመረጡት የተመረጠች”

ባሕርዳር፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚታመን በጠፋ ዘመን ታመነች፣ ፍትሕ በታጣ ዘመን ፍትሕን ይዛ ተገኘች፣ ፍትሐዊ ንጉሥ አነገሠች፣ በፍትሕ ፈረደች፣ በፍትሕ ኖረች፣ በፍትሕም ተረማመደች፡፡ የተገፉትን ትደግፋለች፣ ያዘኑትን ታጽናናለች፣ የተራቡትን ታጎርሳለች፣ የተጠሙትን ታጠጣለች፣ መጠለያ ያጡትን...

“የነብዩን መልእክተኞች በሰላም ለማሳረፍ ሀገር ኾና የተመረጠችው ኢትዮጵያ፤ ሰው ኾነው የተገኙት ደግሞ ሐበሾች ናቸው”...

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዛሬ 1498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) ነው። መውሊድ የመከበሩ ዓላማ አስተማሪ ፣ አርዓያ ፣ ፍቅርና ሰላምን ሰባኪ የኾኑትን የነብዩ ሙሐመድን ሥራ ለማስታወስ ነው። ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ከኢትዮጵያ...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል አደረሣችሁ።

የመስቀል በዓል ኢትዮጵያዊ ህብረ ቀለማትን ለዓለም ሕዝብ የምናሳይበት ትልቅ ሃይማኖታዊ በዓል ነው። በዋዜማዉ የደመራ በዓል በአደባባይ የምናከብረዉ ሰለሆነ በተለመደዉ ኢትዮዽያዊ ሞራል፣ መከበ‍ባር፣ ሃይማኖታዊ ትዕዛዙን በተላበሰ እና ሰላምን፣ አብሮነት መረዳዳትን...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

በክርስትና ሃይማኖት አማኞች ዘንድ በየዓመቱ መስከረም 16 እና 17 የሚከበረው የደመራና የመስቀል በዓል የሀገሪቱን መልካም ገፅታ በማጉላት በኩል ፋይዳው የላቀ ነው። ይህ በዓል የተስፋ፣ የልምላሜና እንደገና በአዲስ መንፈስ ለስራ የምንነሳሳበት በመሆኑ በዓሉን ስናከብር የሃይማኖቱ አስተምህሮ...

“ከእናቴ ቀጥላ እናቴ፤ ከቤተሰቦቼ የተረፈች ቤተሰቤ ናት” ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘር ሀረጓ በዘመኑ ስደት እና ባርነት ከሀገራቸው ገፍቶ ካስወጣቸው ኢትዮጵያዊያን መካከል ይመዘዛል፡፡ እንዴት እና በምን ሁኔታ ለአስከፊው የባርነት ሕይዎት እንደተጋለጠች በውል ባይታወቅም በዚያ የጨለማ እና የመከራ ሕይዎት ውስጥ...