“በሻምፒዮናው ለሀገራችን የተሻለ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጅተናል” አትሌቶች
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በላቲቪያ ሪጋ በሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና የተሻለ ውጤት ለማምጣት የሚያስችላቸውን ዝግጅት ማድረጋቸውን በሻምፒዮናው ላይ የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ገልጸዋል።
በሻምፒዮናው ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ትናንት ማምሻውን...
“መስቀልን ስናከብር ከመለያየት ወጥተን አንድነትን፣ ከፀብ ይልቅ ፍቅርን፣ ከሁከት እና ብጥብጥ ወጥተን ሰላምን መስበክ...
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመስቀል ደመራ በዓል በየዓመቱ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡
መስቀል ጥሬ ትርጉሙ መስቀያ ፣ ማንጠልጠያ ማለት ሲኾን በብሉይ ኪዳን መስቀል የጥፋተኞች መቅጫ እንደነበር ታሪክ ያስረዳል፡፡
ይሁን እንጅ መድኃኒት...
“የመስቀል ደመራ በዓል ድምቀቶች ገበያው ላይ በበቂ መጠን ቀርበዋል” ሸማቾች እና ሻጮች
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መስኩ በልምላሜ ተሞልቶ በአደይ አበባ ሲያሸበርቅ ፣ ላሞች በልተው ጠግበው ወተት ሲታለቡ፣ ፀሐይን የጋረዳት ደመና ተገፍፎ ብርሃኗን ያለ ሥሥት ሥትሠጥ፣ አፍላጋት ከገመገማቸው ወርደው ድንፋታቸው ሲቀንስ፣ ዘመድ ከዘመድ...
ጎንደር የመስቀልን በዓል ለማክበር ተዘጋጅታለች፡፡
ጎንደር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው የሀገሪቱ ከተሞች መካከል አንዷ የኾነችው ጎንደር ከተማ መስከረም 17/2016 ዓ.ም የምታከብረውን የመስቀል በዓል ለማከናወን ዝግጅት እያደረገች ነው፡፡ ከተማዋ በየዓመቱ የመስቀልን በዓል በምታከብርበት ከአፄ ፋሲል ቤተ...
“ታሪካችን እና ግብራችን፤ ስማችን እና ሰላማችን ግን ተጣጥመዋል?”
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከትናንት ታሪካችን የተቀዳውን አሁናዊ ማንነታችን በውል መመርመር ሳያስፈልገን የቀረ አይመስልም፡፡
ወይ ትናንትናችን መምሰል፤ ካልሆነም ደግሞ ታሪካችንን ማንሰላሰል የሚጠይቀን ጊዜ ላይ ቆመናል፡፡ የትናንት ከፍታችን ቀና ብሎ መመልከት፤ ካልኾነ ደግሞ የወረድንበትን...








