“እሞታለው ብየ ስባባ ስባባ፣ እሰይ መስቀል ጠባ”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የመስቀል በዓል ነው። በዓሉ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። ኢትዮጵያዊያን መስቀልን የባሕላቸው፣ የትውፊታቸው፣ የማኅበራዊና መንፈሳዊ እሴቶቻቸው አካል አድርገው ነው...

“የታደለች ንግሥት ፣ የተመረጠች እመቤት”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አንዳንድ ነገሥታት አሉ ቅድስና ከንግሥና ጋር ተጣምሮ የተሰጣቸው፣ አንዳንድ ነገሥታት አሉ በረከትና ረድዔት የማይለያቸው፣ አንዳንድ ነገሥታት አሉ የቤተ መንግሥቱ አጀብ እውነተኛውን መንገድ የማያስታቸው፣ አንዳንድ ነገሥታት አሉ የሠራዊታቸው ብዛት...

“የበደል መደምሰሻ፣ የጠላት ድል መንሻ”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለዘመናት የቆዬ በደል ተደመሰሰበት፣ ጥንተ ጠላት ድል ተነሳበት፣ የመከራው ዘመን ተቋጨበት፣ የጨለማው ዘመን አለፈበት፣ ብርሃን ሁሉ በዓለም በራበት፣ ሰማይና ምድር ታረቁበት፣ ሰውና መላእክት በጋራ ዘመሩበት፣ ፈጣሪያቸውን በአንድነት አመሰገኑበት፡፡ ...

“የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች በኢትዮጵያ የሚኖራቸው ቆይታ ስኬታማ እንዲሆን በቂ ዝግጅት ተደርጎ እየተሠራ ነው” የቱሪዝም...

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያውያን ዘንድ ልዩ ቦታ ከሚሰጣቸው ወራቶች ውስጥ የመስከረም ወር አንዱ ነው፡፡ የዘመን መለወጫ ዕንቁጣጣሽ፣ የመስቀል ደመራ፣ ያሆዴ መስቀላ፣ ዮ ማስቃላ፣ ጊፋታና እሬቻ በመስከረም ወር ብቻ የሚከበሩ በዓላት ናቸው። ይህንንም...

የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በከፍተኛ ድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር መስቀል አደባባይ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግሥት ኀላፊዎች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ አሁን ላይ ስብከት በሰባኪያን ቀርቦ፣ ከደመራው መለኮስ በፊት መዝሙር በዘማሪያን እየቀረበ...