የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን እቅዶች መርምሮ አጸደቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ያካሄደው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን እቅዶች መርምሮ አጽድቋል፡፡ በጉባዔውም የሕገመንግሥት ትርጉምና ውሳኔ አፈጻፀም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ፣ የመንግስታት ግንኙነት...

“በ2016 የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት 500 ሺህ ዜጎችን ለመላክ ታቅዷል” የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 በጀት ዓመት በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት 500 ሺህ ዜጎችን በሕጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገራት ለመላክ መታቀዱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ...

“በአማራ ክልል ከ496 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የለማ ሰሊጥ እየተሰበሰበ ነው” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የ2015/16 የምርት ዘመን የደረሱ ሰብሎች ስብሰባ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ ካለው የሰብል ስብሰባ ቀዳሚውን ሥፍራ የያዘው ሰሊጥ ነው፡፡ በክልሉ ሰሊጥ በስፋት ወደሚመረትባቸው አካባቢዎች ለሰብል ስብሰባው የጉልበት ሠራተኞች እየገቡ...

“በፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠብቀውን ውጤት ለማሰመዝገብ በቅንጂት መሥራት ያስፈልጋል” የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የሥራ መመሪያን በሚመለከት የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ባዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ተገኝተዋል። አሠልጣኞችና የክልል...

በበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ወጣቶች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ይሰማራሉ ተባለ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ወጣቶችን በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ለማሳተፍ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገለጸ።...