ፋሲል ከነማ ከሲዳማ ቡና፣ ኢትዮጵያ መድን ከወላይታ ድቻ ዛሬ ይጫወታሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ይካሄዳሉ።
ቀን ዘጠኝ ሰዓት ኢትዮጵያ መድን ከወላይታ ድቻ እንዲሁም 12...
መንግሥት አስቸኳይ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ አርሶ አደሮች ጠየቁ።
ደሴ: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመኸር የተዘራው ሰብል በዝናብ እጥረት ምክንያት ምርት አልባ መኾኑን ተከትሎ መንግሥት አስቸኳይ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ አርሶ አደሮች ጠየቁ።
በወረዳው ስድስት ቀበሌዎች በድርቅ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ምርት...
ባለፉት ዓመታት የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃት ማኅበረሰቡ ለሰላም ዘብ እንዲቆም ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም ሰላም ስለነበር ከቱሪዝም ዘርፉ ከ840 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ገለጸ።
ከሀገሪቱ የቱሪስት መዳረሻዎች ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጎብኝዎችን...
“70 በመቶ የሚኾነው ሰብል ዘግይቶ የሚደርስ በመኾኑ የምርት መበላሸት እንዳይገጥም በትኩረት እንሠራለን” የደቡብ ወሎ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እና በተባይ እንዳይበላሹ በትኩረት እየተሠራ ነው፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን በሚገኙ 6 ወረዳዎች የተዘራው እና ቀድሞ የደረሰው ሰብል ሳይበላሽ እንዲሰበሰብ ለማድረግ የሚደረገው...
አርሶ አደሩ የደረሱ ሰብሎችን በተባይና ዝናብ ሳይጎዱ ፈጥኖ እንዲሰበስብ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወቅቱ ማሳ ላይ የፈሰሰ ሰብል የሚደርሱበት እና ለተባይና ለዝናብም የሚጋለጡበት በመኾኑ ሳይበላሹ በፍጥነት መሰብሰብ እንደሚገባ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አሳስቧል።
በቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አግደው ሞላ በ2015/16 የምርት ዘመን...








